…ቁጣና እዝነቱ…
ታላቁ ዓሊም እብራሂ ኢብኑ አድሃም በጀልባ ላይ በመጓዝ ላይ ሳሉ ሀይለኛ ነፋስ ነፈሰና የነበሩበት ጀልባ ተንቀጠቀጠች። እርሳቸው መሆናቸውን ያወቁ ሰዎች ዓሊሙ ዘንድ በመምጣት ዱአእ እንዲያደርጉላቸው ጠየቁ ። እብራሂም አንገታቸውን ደፍተው ከጀልባው ጠርዝ ተቀምጠው ነበር። ምን እያስተነተኑ እንደሆነ አይታወቅም። መጡና ‹ሰዎች ያሉበትን ሁኔታ እያዩ ነው አይደል?› አሏቸው። እርሳቸውም ከአንገታቸው ቀና በማለት እጃቸውን ወደ ሰማይ ከፍ አደረጉና…
‹ጌታችን ሆይ! ችሎታህንና ሀይልህን አሳይተህናል። እዝነትህን ደግሞ አሳየን! ወዲያውም ሰከነች።
°° https://t.me/Golden_Speech °°