ቀደር ጉዳዩ ከባድ ነው!!
———
ማንኛውም ነገር በቀደር ነው የሚሆነውና በህይወታችን በሚገጥመን ነገር ሁሉ አላህ ወስኖት እንደሆነ አምነን ስንቀበል አላህ ህይወታችን የተረጋጋ እንዲሆን ያደርገዋል።
የታላቁ ኢማሙ አህመድ (ረሂመሁላህ) ትልቅ ተማሪ ነው የሚባሉት አል ኢማም ኢብራሂም ኢብኑ ኢስሃቅ አል-ሀረቢይ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-
وقال الإمام إبراهيم بن إسحاق الحربي رحمه الله
"أجمع عقلاء كل ملة أنه من لم يجر مع القدر لم يتهنأ بعيشه" سير أعلام النبلاء ١٣/٣٦٧
“ከሁሉም መንገድ የአዕምሮ ባለ ቤት የሆኑት፣ ከቀደር ጋር (በአላህ ውሳኔ አምኖ) የማይጓዝ ማንኛውም ሰው ህይወቱ አይረጋጋም በማለት ተስማምተዋል” [ሲየር አዕላም አንኑበላእ 13/367]
#join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa