እስካሁን እራሳችንን ገምግመናል?
~
ከወረርሺኝ ፋይዳዎች ውስጥ:—
① ምኞትን መገደብ፣
② ስራን ማሳመር፣
③ ከመዘናጋት መንቃት እና
④ ለጉዞ መዘጋጀት ተጠቃሽ ናቸው።
||
[በዝሉል ማዑን ፊ ፈድሊ ጧ፞ዑን፣ አልሓፊዝ ኢብኑ ሐጀር: 378]
እኛስ ከየትኛው ነው ያለነው?
https://t.me/IbnuMunewor
~
ከወረርሺኝ ፋይዳዎች ውስጥ:—
① ምኞትን መገደብ፣
② ስራን ማሳመር፣
③ ከመዘናጋት መንቃት እና
④ ለጉዞ መዘጋጀት ተጠቃሽ ናቸው።
||
[በዝሉል ማዑን ፊ ፈድሊ ጧ፞ዑን፣ አልሓፊዝ ኢብኑ ሐጀር: 378]
እኛስ ከየትኛው ነው ያለነው?
https://t.me/IbnuMunewor