የተብሊጎች ኹሩጅ እና ኮሮና
~~~~~~~
በአሁኑ ሰዓት የኮሮና ቫይረስን ወደ ህዝብ እንዳያሰራጩ ከሚያሰጉ እንቅስቃሴዎች አንዱ የተብሊጎች ኢጅቲማዕና ኹሩጅ ነው። በቅርቡ በማሌዥያ ኩዋላላምፑር 16 ሺህ አካባቢ ታዳሚ የተካፈለበት የተብሊግ ስብሰባ ነበር። የስብሰባው ተካፋዮች ከብዙ ሃገራት የተውጣጡ ናቸው። በዚህ ስብሰባ ላይ የተካፈሉ በርካታ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሲሆን ወደየ ሃገራቸው ሲመለሱ ቫይረሱን ይዘው ገብተዋል። ለምሳሌ ያክል በዚህ ስብሰባ ላይ ከተካፈሉ የሲንጋፖር ነዋሪዎች ውስጥ አምስቱ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ ሲሆን ወደ ሃገር ከገቡ በኋላ ወደ አስር መስጂዶች መሄዳቸው ሄደዋል። ከዚያ ምን ሊከሰት እንደሚችል አስቡት። በጥቅሉ በዚህ ስብሰባ ላይ ከተካፈሉት ውስጥ ቢያንስ 670 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው የታወቀ ሲሆን ከተለያዩ ሃገራት የተገኙ እንደመሆናቸው ቁጥሩ ከዚህም ሊበልጥ እንደሚችል ይገመታል።
ስለዚህ…
https://t.me/IbnuMunewor