ለተማሪ ወላጆች!
~
ልጆቻችሁን የምታስተምሩባቸውን ትምህርት ቤቶች እያስተዋላችሁ። አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኝ ፍሊፐርስ ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ለተመሳሳይ ጾታ እና ለአፈንጋጭ ግንኙነት ተማሪዎች ምቹ መደላድል እና ከባቢ ስለ መፍጠር ለመምህራን ስልጠና ሊሰጥ እንደተዘጋጀ እዚሁ ሰፈር ሲዘዋወር አነበብኩኝ። እንደዚህ ይፋ ያልወጡ ሌሎች ሌሎችም ይኖራሉና ጥንቃቄ አድርጉ። በተለይ በውጭ ሃገራት ኤምባሲዎች ስር ያሉ ወይም በውጭ ድርጅቶች የሚታገዙ ትምህርት ቤቶችን በጣም ተጠንቀቁ። ኋላ ልጆቻችሁን እንዳታጧቸው።
ጉዳዩ በሃገሪቱ ህግ ወንጀል ቢሆንም ይሄ በውሃ ቀጠነ ሙስሊም ተማሪዎችን የሚበጠብጠው ት/ሚኒስቴር እርምጃ ይወስዳል ተብሎ አይጠበቅም።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor