Репост из: Save Oromia 💪
ከዜጎቹ ጋር እልህ የተጋባ መንግስት!
*******
አሁን ላይ ለስደተኞች የተሻለ እረፍት ማግኛ ቦታ የሆነችው #ዩጋንዳ የስርዓቱ አይን አርፎባታል። እዛ ያሉ የኦሮሞና የአማራ ተቃዋሚ ስደተኞችን አፍኖ ለማምጣት ውል መፈፀሙ ተሰምቷል።