ጥሩ ቁጥር ከፓትሪክ ዶርጉ !!
ክለባችን ማንችስተር ዩባይትድ የግራ መስመር ተመላላሽ ተጨዋቹን ፓትሪክ ዶርጉን ለማስፈረም ከተጨዋቹ ክለብ ሊቼ ጋር ድርድር እንደጀመረ መገለፁ ይታወቃል።
ይሄን ተጨዋቾ በጥቂት ቁጥራዊ መስፈርቶች ለመፈተሽ ያክልም ፓትሪክ ዶርጉ በዚህ የውድድር አመት ለበርካታ ጊዜያት ኳስን ወደ መጨረሻው የሜዳ ክፍል ይዞ በመግባት...
ከአውሮፓ ምርጥ አራት የግራ መስመር ተመላላሽ ተጨዋቾች ውስጥ እንዲሁም በ Expected Goal በአውሮፓ ከሚገኙ ምርጥ ስድስት የግራ መስመር ተመላላሽ ተጨዋቾች ውስጥ ይገኝበታል !!
@Man_United_Ethio_Fans