የፓትሪክ ዶርጉ በተለይም በዲያጎ ዳሎት በግራ ክንፍ ደካማ የማጥቃት እንቅስቃሴ ሲሰቃይ ለከረመው ለዩናይትድ ደጋፊ እፎይታን በትንሹም የሚሰጥ ዝውውር ነው ሁሉም ነገር ከተጠናቀቀ።
ተጨዋቹ በዋነኛነት በLWB , RWB እና RAM የሚጫወት ሁለ ገብ ባለ ብዙ ታለንት ባለቤት የሆነ ተጨዋች ነው።
በዋነኝነት በሊቨርፑል ራዳር ውስጥ የሚገኝ ተጨዋች ነው የሮበርሰን ተተኪ ለማድረግ መረጃዎች የሚያወሱት ይህንን ነው።
@Man_United_Ethio_Fans