በርካታ ፈላጊዎች አሉት !!
ከክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በተጨማሪ ኤሲ ሚላን ፣ ኢንተር ሚላን ፣ ናፖሊ እና ጁቬንቱስ ፓትሪክ ዶርጉን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው ተብሏል።
የተጨዋቹ ወኪልም ከማንችስተር ዩናይትድ ጎን ለጎን ከኢንተር እና ኤሲ ሚላን ሰዎች ጋር ለማውራት በዚህ ሳምንት ወደ ሚላን ከተማ ያቀናል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገልጿል።
ሊቼ ከተጨዋቹ ዝውውር 34 ሚሊየን ፓውንድ የሚያገኝ ከሆነ ዶርጉን ለመልቀቅ ፍቃደኛ እንደሚሆን ይጠበቃል።
ዩናይትድ ተጨዋቹን ማስፈረም በሚችልበት ሁኔታ ዙርያ ከወኪሉ ጋሩ በቀጥታ የስልክ ግንኙነት ቢያደርግም እስካሁን ድረስ ይፋዊ ጥያቄ ማቅረብ አልቻለም ።
ዘገባው የዲማርዚዮ ነው ።
@Man_United_Ethio_Fans