#ሰበር
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ፓትሪክ ዶርጉን ለማስፈረም አሁን ላይ ከፍተኛ ጥረት እያደረገ የሚገኝ ሲሆን ድርድሮቹም ወደ ላቀ ደረጃ እየተሸጋገሩ ይገኛል።
የክለባችን ሰዎች ከተጨዋቹ ክለብ ሊቼ ጋር በዝውውሩ ዙርያ ከሙሉ ስምምነት ለመድረስ ወደ ጣልያን ማቅናታቸውም ተዘግቧል።
የመረጃ ምንጫችን ዴቪድ ኦርንስቴይን ነው ።
@Man_United_Ethio_Fans