ማንችስተር ዩናይትድ ተስፋ አልቆረጡም !
ለባየር ሙኒክ እና ለጀርመን እግርኳስ በጣም ቅርብ የሆነው የስካይ ጀርመኒው ዘጋቢ Florian Plettenberg ዘገባ ከሆነ ማቲያስ ቴል ቶትንሀምን ከመቀላቀል በባየር መቆየት እንደሚፈልግ ነው ያሳወቀው።
በተጨማሪም ተጨዋቹ ትክክለኛ አማራጭ ከሌሉ በክለቡ መቆየት እንደሚፈልግ የባየርን ሰዎች አሳውቋል ሆኖም ማንችስተር ዩናይትድ ተስፋ አልቆረጡም።
የዩናይትድ ሰዎች በቀጥታ ከባየር ሙኒክ ጋር በስልክ ተነጋግረዋል።
ከዚህ ዘገባ ባሻገር Fabrice Hawkins ማቲያስ ቴልን ለማስፈረም ከሚደረግ ፉክክር ቼልሲ እና አስቶን ቪላ መውጣታቸው እና ከፕሪሚየር ሊግ ክለቦች በእሱ ዝውውር ላይ ያሉት ዩናይትድ እና አርሰናል ብቻ መሆናቸው አሳውቋል።
@man_united_ethio_fans