ሰበር !
ሩበን አሞሪም ለማንችስተር ዩናይትድ ቦርድ አሌሃንድሮ ጋርናቾን ማቆየት እንደሚፈልግ ተናግሯል።
አሰልጣኙ ስለ ጋርናቾ ያለው አመለካከት አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ተቀይሯል እሱ ጋርናቾን ለማቆየት ክፍት መሆኑን ለቦርዱ አረጋግጦላቸዋል።
አሁን ጋርናቾ በዩናይትድ ቤት የመቆየቱ እድል እጅግ የሰፋ ነው።
[Fabrizio Romano YT]
@Man_United_Ethio_Fans