የሌቼ አሰልጣኝ ጂያምፖሎ ስለ ፓትሪክ ዶርጉ !
"እውነት ነው ፓትሪክ ዶርጉ ወደ ማንችስተር ቅዳሜ ዕለት ያቀናል።
"እሱ በጣም ድንቅ ተጨዋች እና ድንቅ ሰው ነው እሱ ሁሌም ቢሆን ያለውን ሁሉንም ነገር ነው የሚሰጠው።
"እኔ ምሽቱን ያላጫወትኩት የእሱ ጭንቅላት በኦልድትራፎርድ ስለሆነ ነው።
ዶርጉ ዛሬ የህክምና ምርመራውን ያደርጋል ነገ ዝውውሩ በይፋ በክለባችን ይታወቃል ውሉ ነገ ነው በይፋ የሚፈርመው።
@Man_United_Ethio_Fans