ጋርናቾ አሞሪምን በስራው ማሳመን ችሏል !
ጋርናቾ ከደርቢው ጨዋታ ከራሽፎርድ እኩል በሩበን አሞሪም ከጨዋታው ውጪ ከተደረገ በኃላ
👉የX አካውንቱን አጠፋ
👉በማህበራዊ ሚዲያ ነበረውን እንቅስቃሴ በእጅጉ ቀነሰ
👉በልምምድ ላይ ጠንክሮ መስራት ጀመረ
👉በፍጥነት ወደ ቡድኑ ተመለሰ
👉በሜዳው ውስጥ የነበሩበትን ችግሮች በተለይም እራስ ወዳድነቱን በእጅጉ ነው የቀነሰው
👉ጋርናቾ ወደ ቡድኑ ከተመለሰ በኃላ ቋሚ ሆኖ በጀመረባቸው ሁለት ጨዋታ ሁለት አሲስት አደረገ
👉አሁን በዚህ ጠንካራ ስራው ሩበን አሞሪምን ማሳመን ችሏል።
*ስለ ጋርናቾ ምን ትላላችሁ ራሽፎርድስ ለምን እንደ ጋርናቾ ተግቶ ሰርቶ አሰልጣኙን ማሳመን አልፈልግም ?
@Man_United_Ethio_Fans