በቃል ደረጃ ከስምምነት ደርሰዋል !
እንደ ዴቪድ ኦርንስታይን ዘገባ ከሆነ ክለባችን በክረምቱ የዝውውር መስኮት የመጀመሪያና ዋነኛው ስራው ኩዌንዳን ማስፈረም እንደሆነ ይታወቃል።
ሆኖም ታማኝነታቸው እምብዛም ቢሆንም ከፖርቱጋል የሚወጡ አንዳንድ የመረጃ ምንጮች ግን...
ክለባችን ኩዌንዳን በ40 ሚልየን ዩሮ ለማስፈረም ከስፖርቲንግ ሊዝበን ጋር በቃል ደረጃ ከስምምነት እንደደረሰና
ዝውውሩም 100% የተረጋገጠ እንደሆነ እንዲሁም ተጫዋቹ በሩበን አሞሪም ስር በድጋሜ መስራት ስለሚፈልግ የግል ጥቅማጥቅሞች ችግር እንደማይሆኑ እየዘገቡ ይገኛሉ።
@Man_United_Ethio_Fans