#MORE
ክለባችን በ16ቱ ዙር ጥሎ ማለፍ ሪያል ሶሲዳድን የሚያሸንፍ ከሆነ በሩብ ፍፃሜው ላይ FCSBን አልያም ደግሞ ኦሎምፒክ ሊዮንን የሚገጥም ሲሆን
በተመሳሳይ ደግሞ ሩብ ፍፃሜው ላይ የሚያጋጥመውን ተጋጣሚ ድል የሚያደርግ ከሆነ በግማሽ ፍፃሜው ላይ ከነዚህ ከአራቱ ክለቦች መካከል ከአንዳቸው ጋር የሚፋለም ይሆናል።
- ሮማ
- አትሌቲክ ቢልባኦ
-ሬንጀርስ
-ፌነርባቼ
@Man_United_Ethio_Fans