እንደ አዳም ጆሴፍ ዘገባ ከሆነ ክለባችን በዚህ የውድድር አመት ከዩሮፓ ሊጉ 18.8 ሚልየን ፓውንድ ገቢ አግኝቷል።
ይህም በዩሮፓ ሊጉ ከሚገኝ የትኛውም ክለብ በላይ ከፍተኛው ሲሆን
ክለባችንም ይህን ውድድር ማሸነፍ የሚችል ከሆነ ወደ 35 ሚልየን ፓውንድ የሚጠጋ ገንዘብ ወደ ካዝናው የሚያስገባ ይሆናል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ይህም በዩሮፓ ሊጉ ከሚገኝ የትኛውም ክለብ በላይ ከፍተኛው ሲሆን
ክለባችንም ይህን ውድድር ማሸነፍ የሚችል ከሆነ ወደ 35 ሚልየን ፓውንድ የሚጠጋ ገንዘብ ወደ ካዝናው የሚያስገባ ይሆናል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans