"ጥሩ ሳምንት አሳልፈናል ብየ አምናለሁ ይሄንን በልምምድ ላይ አስተውያለሁ እናም በነገው ጨዋታ ጥሩ ብቃት እንደምናሳይ ተስፋ አደርጋለሁ ።"
"ዴቪድ ሞይስ በኤቨርተን ቤት አስገራሚ ስራን እየሰሩ ይገኛል እርሳቸው ክለቡን ከተረከቡ በኋላ ቡድኑ ምን ያህል የራስ መተማመኑን እንዳዳበረ መመልከት እንችላለን።"
"እናም ጨዋታው እጅግ ፈታኝ እንደሚሆን እናስባለን ።"
"ልምምድ ላይ ከምመለከተው ነገር አንፃር በእጅጉ እየተሻሻልን ነው ሆኖም ይሄን ጨዋታ ላይም ልናሳይ ይገባል ።"
"አሁንም ቢሆን ጨዋታ ላይ እየተቸገረን መሆኑ እና በምንፈልገው ደረጃ እየተጫወትን እንዳልሆነ እርግጥ ነው ።"
"እኔ ብቸኛ የምፈልገው ነገር ጨዋታዎችን ማሸነፍ ነው እኔ የማውቀውን ሁሉ ለቡድኑ እያስተማርኩ ነው ።"
"ባለኝ አስተሳሰብ እና የጨዋታ ሀሳብ ላይ እፀናለሁ ተጨዋቾቹን ወደ ራሴ የጨዋታ ስልት ለማምጣት ጥረቴን እቀጥላለሁ ።"
#ይቀጥላል
@Man_United_Ethio_Fans