#የቀጠለ
"ከቶተንሀሙ ጨዋታ በኋላ ስለ ክርስቲያን ኤሪክሰን የልብ ህመም የተናገርኩትን ነገር ሰዎች በተሳሳተ መልኩ ተርድተውታል ።"
"በዚህ ላይ ግልፅ መሆን እፈልጋለሁ እናም እርሱ አሁን ላይ ጥሩ የጤንነት ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ለመግለፅ እወዳለሁ ።"
"አንዳንድ ጊዜ በቡድኑ ውስጥ መሻሻል እንደሌለ ይሰማኛል በተቃራኒው ደግሞ በጥቂት ጨዋታዎች ላይ ጥሩ ተጫውተን እድሎችንም ፈጥረን እንጫወታለን።"
"ይሄም ጥሩ ነገር ነው ሆኖም አሁን ላይ ጨዋታዎችን ስትመለከት ሜዳ ላይ ከጥሩ ነገሮች ይልቅ ብዙ ችግሮችን ታስተውላለህ።"
"ሌኒ ዮሮ ፣ ማኑዌል ኡጋርቴ እና ክርሲቲያን ኤሪክሰን ከጉዳታአው አገግመዋል ለነገው ጨዋታም ዝግጁ መሆናቸውን ለማረጋገጥ እወዳለሁ !!"
@Man_United_Ethio_Fans