ከባድ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል !
ክለባችን በተለያዩ ጊዜያት አሰላለፎችን ጨምሮ የተለያዩ የውስጥ መረጃዎች ሾልከው ሲወጡበት እንደነበር የሚታወስ ነው።
በዚህም የክለባችን ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት ኦማር ቤራዳ በዚህ የመረጃ ብክነት ዙሪያ ምርመራ የጀመሩ ሲሆን
በተጨማሪም የክለቡን የውስጥ መረጃ አሳልፎ መስጠትና ይፋ ማድረግ ከባድ ጥፋት ተደርጎ እንደሚወሰድና ከስራ ገበታቸውም ሊያሰናብታቸው እንደሚችል ለሁሉም የክለቡ ሰራተኞችና ስታፍ አባላት ከባድ ማስጠንቀቂያን ባዘለ የኢሜል መልዕክት አሳውቀዋል።
የመረጃ ምንጫችን ቴሌግራፍ ነው።
@Man_United_Ethio_Fans