የዩናይትድ ሰዎች ውዝግብ ውስጥ ናቸው !!
የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ባለስልጣናት ፈረንሳያዊውን የቀድሞ አማካይ ፖል ፖግባን መልሶ ማስፈረም በሚችሉበት ሁኔታ ዙርያ በውስጥ ንግግሮችን ማድረጋቸው ተገልጿል።
ሆኖም በባለስልጣናቱ መካከል ውዝግብ እንደተፈጠረ ሲሰማ ከፊል የሚሆኑት የተጨዋቹን መፈረም ሲቃወሙ ቀሪዎቹ ደግሞ ለዝውውሩ ፍቃደኝነታቸውን አሳይተዋል ተብሏል።
በዚህም መሰረት በቀጣዮቹ ቀናት ተጨማሪ ውይይቶች እንደሚደረጉ የሚጠበቁ ሲሆን ሆኖም አሁንም ቢሆን ፖል ፖግባ ወደ ቀድሞ ክለቡ ሊመለስ የሚችልበት እድል እንዳለ ተጠቁሟል።
ዘገባው የዩናይትድ ስካውት ነው ።
@Man_United_Ethio_Fans