ሚኬል አርቴታ እነሱን በመልቀቅ ወደ ክለባችን ስለተዘዋወረው ቺዶ ተከታዩን ብሏል ||🗣
"በተጨዋቹ ዝውውር ላይ እኔ ተሳትፎ አልነበረኝም። አንድ ተጨዋች ለእሱ የተሻለውን መንገድ ሲወስን መተው ነው ሌላ ምንም ማድረግ አትችልም።"
እሱን መልቀቅ አሳፋሪ ነው ምክንያቱም የአካዳሚ ተጫዋቾቻችንን ማቆየት እና በዋናው ቡድን ውስጥ ውጤታማ መሆናቸውን ማረጋገጥ እንፈልጋለን።
ነገርግን እኛ በቺዶ ኦቢ እና በኤደን ሄቨን ጉዳይ ይህንን ማድረግ አልቻልንም።"
@Man_United_Ethio_Fans