🏴 || የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት ጨዋታ
🔴 ማንችስተር ዩናይትድ ከ አርሰናል ⚫️
⏰ የጨዋታ ሰዓት - ምሽት 01:30
🏟️ የጨዋታ ሜዳ - ኦልድትራፎርድ ስቴድዬም
🎯 በተከታታይ ውጤት ማጣት እየተሰቃየ ያለው ክለባችን ከሪያል ሶሴዳድ የኢሮፓ ሊጉ ጨዋታ መልስ በሊጉ የሚካኤል አርቴታውን አርሰናልን ይገጥማል።
🎯 በጉዳት የሳሳ ቡድን የያዙት ሁለቱ ቡድኖች በደጋፊዎቻቸው ዘንድ ባለው የፉክክር ስሜት አሁንም ጨዋታው ተጠባቂ ሆኖ እንዲቀጥል አድርጎታል።
🎯 ከሁለቱም ወገን: ለማንችስተር ዩናይትድ ደረጃን ከፍ ለማድረግ በተቃራኒያችን አርሰናል በኩል ደግሞ ደረጃን ለማስጠበቅ እና ጥሩውን ቦታ አስጠብቆ ለመጨረስ ጠቃሚ ጨዋታ ነው።
#ይቀጥላል
@man_united_ethio_fans