#የቀጠለ
👉 የቡድን ዜና ማንችስተር ዩናይትድ
🎯 በጉዳት እየታመሰ የሚገነው ክለባችን እንደተለመደው ዛሬም አብዛኛው ተጨዋቾቹን አያገኝም።
🎯 ብዙ በጉዳት ሰለባ በሆነው የአሞሪም ቡድን ውስጥ የሀሪ ማጓየር እና ማኑዬል ኡጋርቴ ጉዳት ሌላ ችግር ሆኖ ቀርቧል።
° በጨዋታው በክለባችን በኩል የማይሰለፉ ተጨዋቾች ፦
❌ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ - ጉዳት
❌ ሜሰን ማውንት - ጉዳት
❌ አማድ ዲያሎ - ጉዳት
❌ ፓትሪክ ዶርጉ - ቅጣት
❌ ሉክ ሾው - ጉዳት
❌ አልታይ ባይንዲር - ጉዳት
❌ ኮቢ ሜይኖ - ጉዳት
❌ ጆኒ ኢቫንስ - ጉዳት
❗️ሀሪ ማጓየር - አጠራጣሪ
❗️ማኑኤል ኡጋርቴ - አጠራጣሪ
#ይቀጥላል
@man_united_ethio_fans