#የቀጠለ
👉 ግምታዊ አሰላለፍ
🔴 ማንችስተር ዩናይትድ (3-4-3)
ኦናና ፣ ዮሮ ፣ ደሊት ፣ ሊንድሎፍ ፣ ዳሎት ፣ ካሴሜሮ ፣ ብሩኖ ፣ ማዝራዊ ፣ ጋርናቾ ፣ ዘርክዚ ፣ ሆይሉን
⚫️ አርሰናል (4-3-3)
ራያ ፣ ቲምበር ፣ ሳሊባ ፣ ማጋሌሽ ፣ ካላፊዮሪ ፣ ፓርቴ ፣ ራይስ ፣ ኦዴጋርድ ፣ ትሮሳርድ ፣ ንዋኜሪ ፣ ሜሪኖ
👉 የውጤት ግምቶች
አብዛኛዎቹ የጨዋታ ቅድመ ግምት የሚሰሩ ተቋማት ከአሁናዊ ብቃት አንፃር ለአርሰናል ከፍተኛ የማሸነፍ እድል ሰጥተውታል።
በግል ጨዋታው በአቻ ውጤት ይጠናቀቃል የሚል እምነት አለኝ።
👉 የቀጥታ ስርጭት
ጨዋታውን እንደተለመደው ከምሽት 1 ሰዓት ተኩል ጀምሮ በተወዳጇ ቻናላችን በቀጥታ በፅሁፍ የምናስተላልፍ ሲሆን ጨዋታውን መመልከቻ አማራጮችን እንደ ሁሌው ለእናንተ የምናደርስ ይሆናል።
የቅድመ ዳሰሳውን አዘጋጅቼ ያቀረብኩላችው እኔ አዶናይ ነበርኩኝ። መልካም ቀን ይሁንላችሁ ❤️
@man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans