ሰር ጂም ይናገራሉ:-
"በአሞሪም ዙሪያ ያለው መዋቅር ከዘመነ ቴንሃግ ጋር በእጅጉ የተለያየ ነው።"
"ጄሰን ዊልኮክስ እና ሩበን አሞሪም በቀን ሁለት ወይም ሶስት ጊዜ ይነጋገራሉ። ኦማር ቤራዳም ከሩበን ጋር ሁሌም ውይይት ያደርጋል፣ ሁሌም ለጨዋታ ወደ ሜዳ ሳመራም ከሩበን ጋር እወያያለሁ።"
ሰር ጂም ራትክሊፍ ስላደረጉት የሰራተኛ ቅነሳ:- "ጋዜጠኞች በሚፈልጉት መንገድ ድርጅቱን እንዲያስተዳድሩት ትፈልጋላችሁ ወይስ እናንተ ለድርጅቱ ይበጃል ወይም ይጠቅማል በምትሉት መንገድ ነው የምታስተዳድሩት?
እናቴ ምን ትለኛለች መሰላችሁ 'ሳንቲሞቹን ያዝ ብሮቹ የትም አይሄዱም።'
@Man_United_Ethio_Fans