ሰር ጂም ራትክሊፍ ስለታማኝ ደጋፊ ትርጉም ሲገልጹ፦
"ታማኝ ደጋፊዎች ማለት የሙሉ ሲዝኑ ትኬት ያላቸው እና ሁሌም ጨዋታዎቹን ለመመልከት ወደ ስታዲየም የሚሄዱ ናቸው።"
"እና ታማኝ ደጋፊ ማለት የሙሉ ውድድር አመት ትኬት ያለው፣ ከምርጥ ስድስት ቡድኖች ጋር ጨዋታ ሲኖር የማይቀር ለእርሱም ብቻ ሳይሆን ሌሎች ጨዋታዎችንም ለመመልከት የሚሄድ ነው።"
"በእኔ እይታ እውነተኛ ደጋፊ ማለት ያ እንጂ፣የምርጥ ሶስት ጨዋታዎችን ትኬት ብቻ መርጦ ሌሎቹን ትኬቶች ለሌላ ሰው የሚሸጥ አይደለም።"
@Man_United_Ethio_Fans