ሰር ጂም በተለያዩ ቃለ መጠይቆቹ የካሴሚሮ ዝውውር ያለፈው የክለቡ አስተዳደር ትልቁ ስህተት እንደ ሆነ በተደጋጋሚ ተናግሯል።
ዛሬ ደግሞ የአንቶኒ ፣ ኦናና ፣ ካሴሚሮ ፣ ሆይሉንድ እና ሳንቾ ዝውውሮች ክለቡ የሰራቸው ስህተቶች መሆናቸውን ተናግሯል።
INEOS እነዚህ ተጨዋቾች መሸጥ እንደሚፈልግ ይህ የእሳቸው ንግግር በግልጽ የሚያሳይ ነው።
@man_united_ethio_fans