"እንደማስበው በክረምቱ በጣም ምርጥ የልምምድ ማእከል ይኖረናል፤ ይህም በእጅጉ አስደሳች ይሆናል።"
"ከልምምድ ማእከሉም በተጨማሪ የዓለማችን ታላቁ ስታድየም ይኖረናል፤ በጭራሽ ትንሽዬ ስታድየም አይሆንም...እናም ማንችስተር ዩናይትድ የዓለማችን ትርፋማው ክለብ ይሆናል።"
"በ3 ወይም በ5 አመታት ጊዜ ዉስጥ የአለማችን በጣም ትርፋማው ክለብ አንሆናለን።"
ሰር ጂም ራትክሊፍ🗣
@man_united_ethio_fans