ሰርጂም ለምን ማንችስተር ዩናይትድ ላይ ኢንቨስት ማድረግ እንደፈለጉ:-
ምክንያቱም ማንችስተር ዩናይትድን ከልቤ ስለምወደው እና የልጅነት ክለቤ ስለሆነ ነው።"
"ሁሉንም ነገር ማስተካከል እንደምንችል አምናለሁ፤ ስለማምንም ነው እዚህ የተቀመጥኩት...ባላምንማ ኖሮ ለኳታራውያኖቹ ወይም ለሌሎች ባለሀብቶች ሽጬ የፈጠነ እሸበለል ነበረ።"
ሰር ጂም አክለውም:- "የኔ ፍላጎት ማንችስተር ዩናይትድን ወደቀድሞው ሀያልነቱና ገናናነቱ መመለስ ብቻ ነው።"
@man_united_ethio_fans