ቢልባኦን ከመግጠማችሁ በፊት ያላቹ እቅድ ምንድነው 🎙
ሩበን አሞሪም 🗣
" በካሪንግተን ያሉንን ነገሮች በሙሉ መጠቀም አለብን በደንብ መመገብ ፣ በቂ እንቅልፍ ማግኘት ተጋጣሚውን ማየት አለብን ጥሩ ነገር ለማሳየት ምን ማድረግ እንዳለብን ማወቅ አለብን ።"
" ሁለቱም ቡድኖች ተመሳሳይ አይነት የአጨዋወት ዘይቤ አላቸው ፕሬስ የሚያደርጉበት መንገድ ስለዚህ በውድድር አመቱ ከምናደርገው ወሳኝ ጨዋታዎች መካከል በአንዱ ጥሩ አፈፃፀም ለማሳየት በደንብ መዘጋጀት አለብን ።"
@Manchester_Unitedfanns