Репост из: የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
ሁለቱ ንጽህናዎች
አሏህ ﷻ በጥበቡ ወደርሱ መቃረብን በንጽህና ላይ የተመሰረተ አድርጎታል። ሰጋጅ ወደርሱ መቃረብ አይችልም ንጽህናውን ጠብቆ እንጅ። እንደዚሁ መልካም እና ንጹህ የሆነ ሰው እንጅ ጀነትን አይገባም።
ሁለቱም ንጽህናዎች ናቸው :
- የአካል ንጽህና
- የልብ ንጽህና
በዚህ ምክንያት ውዱእ ለሚያደርግ ሰው ከውዱእ መጨረሻ ላይ የሚከተለውን እንዲል ታዟል :
"አሽሀዱ አንላ ኢላሀ ኢልለሏህ ፣ ወአሽሀዱ አንነ ሙሀመደን አብዱሁ ወረሱሉሁ ፤ አሏሁምመ ኢጅአልኒ ሚነተዋቢን ወጅአልኒ ሚነል ሙተጦሂሪን"
ትርጉም
"ከአሏህ በቀር በእውነት የሚመለክ የለም ብየ እመሰክራለሁ ፣ ሙሀመድ የአላህ መልክተኛውና አገልጋዩ ናቸው ብየ እመሰክራለሁ ፤ አሏህ ሆይ! ከተጸጻቾች አድርገኝ ፣ ከሚጥራሩትም አድርገኝ"
የልብ ንጽህና ወደ አላህ ተጸጽቶ በመመለስ ይገኛል ፤
የአካል ንጽህና ደግሞ በውሀ ይገኛል።
ሁለቱ ንጽህናዎች ከተጣመሩ ወደ አሏህ ለመቃረብ ፣ ከፊት ለፊቱ ለመቆምና እርሱን ለማነጋገር ምቹ ሁኔታ ይፈጠራል።
"ጢቡል ቁሉብ" ገጽ/ 170
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة