አላህ የለገሠህን ችሮታ ለሰዎች ማውሳት መልካም ቢሆንም ቅሉ -
አንዳንድ አላህ የሠጠንን ከባባድ ፀጋዎችን ለመናገር እናመነታለን። የሌላቸውን ማስቀናት እየመሠለን። አደብ ይሁን ሐያእ አላውቅም ብቻ።
ለመልካም ችሮታህ ሁሉ ምስጋና ላንተ ይሁን ፤ የዓለማቱ ጌታ።
https://t.me/MuhammedSeidAbx
አንዳንድ አላህ የሠጠንን ከባባድ ፀጋዎችን ለመናገር እናመነታለን። የሌላቸውን ማስቀናት እየመሠለን። አደብ ይሁን ሐያእ አላውቅም ብቻ።
ለመልካም ችሮታህ ሁሉ ምስጋና ላንተ ይሁን ፤ የዓለማቱ ጌታ።
https://t.me/MuhammedSeidAbx