🌴 ተ ስ ፋ እና ፍ ራ ቻ 💠
🌴:ሐጃጅ ኢብኑ ዩሱፍ አስሠቀፊይ ድንቅና ምርጥ ሰብእና ያላቸውን ታላላቅ ታቢዒዮችንና ዓሊሞችን የገደለ ሰው ነበር፡፡ ነገር ግን በሞት አፋፍ ላይ በደረሠ ጊዜ እንዲህ ነበር ያለው 'አላህ ሆይ! ሰዎች ሁሉ አላህ ሐጃጅን አይምረውም ብለው ያወራሉ:: ጌታዬ ሆይ! አንተ ግን ማረኝ::
💠:በጀነትና በእሣት መካከል ብደረግና ከሁለቱ የትኛውን እንደምገባ ባልነገርና የማላውቅ ብሆን ከሁለቱ የትኛውን እንደምገባ ሣልነገር በፊት ድንጋይ መሆንን እመርጥ ነበር::> [ዑሥማን ኢብኑ ዐፋን]
🌴:በአንድ ወቅት ከአንድ አላህን በማምለክ ታዋቂ ከሆነ ሰው ዘንድ ገባንና "ምን ይሠማሃል?” አልነው:: “በርካታ ወንጀሎች፣ ደካማ ነፍስ፣ ጥቂት መልካም ሥራ፣ ረጅም መንገድ፣ አስፈሪ መዳረሻ የሚጠብቀው ሰው ምን ይሠማዋል?” አለን፡፡ ከስንቅ ምን ይዘሃል?” ብለን ጠየቅነው::
➥:በቸሩ ጌታዬ ላይ ያለኝ ታላቅ ተስፋ አለን፡፡
🌴:ጌታዬ ሆይ! በዚያች ቀውጢ ቀን ባንተ ላይ ተስፋ ያደረገውን ሰው ተስፋ ከንቱ አታድርግ፡፡ ልቦች ሁሉ ባዶ በሚሆኑበት በዚያች የፀፀትና የቁጭት ቀን እዘንለት::[ሐይደራ ኢብኑ ዑበይድ]
🌴:“በምርመራው ቀን ስለ ወንጀሌ መብዛት የምትነግረኝ ከሆነ ስለ ረህመትህ ስፋት እጠይቅሃለሁ፡፡ ከዒባዳህ ቸልተኛ ስለሆንኩበት ምክኒያት የምትጠይቀኝ ከሆነ ስለ ምህረትህ እጠይቅሃለሁ:: ጌታዬ ሆይ! ወደ እሣትም የምትወረውረኝ ከሆነ ጀሀነም ውስጥ ለማገኛቸው ሰዎች እንደምወድህ እነግራቸዋለሁ:: እንዴት ታረገኝ ይሆን የኔ ጌታ!" [ሱለይማን አድዳሪይ በለሊት ሰላቱ ውስጥ ከሚያደርገው ዱዓእ የተወሠደ]
💠:አንድ በሞት አፋፍ ያለን ሰው 'ሰዎች ምን ይሠማሃል?” ብለው ጠየቁት:: ሰውዬውም ሲመልስ “እስቲ ንገሩኝ ወዳጆቼ ያለ በቂ ስንቅ ረጅም ጉዞ የሚጓዝ፣ ያለ አንዳች ማስረጃ ፍትሃዊ ዳኛ ፊት የሚቀርብ፣ ያለምንም አጨዋች ወደ መቃብር የሚጓዝ ሰው ምን ሊሠማው እንደሚችል አላቸው::
💡:ተስፋ ባለመቁረጥ ለዱኒያ ፈተናዎች እጅ ላለመስጠት ምሣሌህ ጉንዳንን አድርግ፡፡ መቶ ጊዜ ወደ እንጨት ትወጣለች፡፡ መቶ ጊዜ ትወድቃለች፡፡ አሁንም ተስፋ ባለመቁረጥ ተመልሣ ትወጣለች ፤ አትደክም፣ አትታክትም፣ ተስፋ አትቆርጥም::
➥:እኛ አማኞች ደግም በአላህ ላይ ያለን ተሰፋ በጣም ከፍ ያለ ነው። አላህም በተከበረው ቃሉ በማረ መልኩ እንዲህ ሲል ይገልፀናል➷
۞ ﻗُﻞْ ﻳَﺎ ﻋِﺒَﺎﺩِﻱَ اﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺃَﺳْﺮَﻓُﻮا ﻋَﻠَﻰٰ ﺃَﻧﻔُﺴِﻬِﻢْ ﻻَ ﺗَﻘْﻨَﻄُﻮا ﻣِﻦ ﺭَّﺣْﻤَﺔِ اﻟﻠَّﻪِ ۚ ﺇِﻥَّ اﻟﻠَّﻪَ ﻳَﻐْﻔِﺮُ اﻟﺬُّﻧُﻮﺏَ ﺟَﻤِﻴﻌًﺎ ۚ ﺇِﻧَّﻪُ ﻫُﻮَ اﻟْﻐَﻔُﻮﺭُ اﻟﺮَّﺣِﻴﻢُ
➯በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና፡፡[39:53]
┊ ┊ ┊ ┊
┊ ┊ ┊ ✿
┊ ┊ ❀ 📚
┊ ✿ 🔗
❀ ✨
╠═══ •『 ﷽ 』• ═══╣
┣𝐆RP• @Muslim_group2
┣━━━━╗ ❤️ ╔━━━━⎙
┣CHL• @Muslimchannel2
╠════•❁🎐❁•═════╣
🌐 #SHARE_The_خير🔺