💡የዘነጋነው ትልቅ ኢባዳ ?
🔎:አላህ ወንድ አማኝና ሴት አማኞችን በህይወት ያሉትንም ሆነ የሞቱትን እንዲምራቸው መለመን (ለነርሱ እስቲግፋር ማድረግ) እጅግ ብዙ ምንዳን የሚያስገኝ ዒባዳ ነው። በሀዲስም እንደመጣው➫
📌:قال النبي صلى الله عليه وسلم «ﻣﻦ اﺳﺘﻐﻔﺮ ﻟﻠﻤﺆﻣﻨﻴﻦ ﻭاﻟﻤﺆﻣﻨﺎﺕ ﻛﺘﺐ ﻟﻪ ﺑﻜﻞ ﻣﺆﻣﻦ ﻭﻣﺆﻣﻨﺔ ﺣﺴﻨﺔ» حسنه الألباني
✅:ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል:- «ለወንድ እና ለሴት አማኞች ምሕረት የለመነ(እስቲጝፋር ያደረገ) አላህ በሁሉም ወንድ እና ሴት አማኞች ልክ መልካም ምንዳ (ሐሰናት) ይፅፍለታል»
🔖:[አልባኒ ጃሚዑ ሶሒሕ ላይ (ቁ 6026)ሐሰን ብለውታል]
✔️:አጂብ! የዚህን መልካም ስራ አጅር በደንብ አስተውል አንተ ለሙስሊሞች እስቲግፋር በማድረግህ አላህ በሙስሊሞች ቁጥር ልክ ምንዳ ይሰጥሃል በቁጥር የማይዘለቅ እጅግ በጣም ብዙ ምንዳ ምክኒያቱም የሙስሊሞችን ቁጥር ብዛት አላህ እንጅ ማንም አያውቀውም።
💎:አስብ ከዚህ በስተፊት ስንትና ስንት ሙስሊም ሙቷል? አሁን ዱኒያ ላይ በህይወት ስንት ሙስሊም አለ? ወደፊት ስንት ሙስሊም ይመጣል? ሱብሓናላህ የዚህን ቁጥር አላህ እንጂ ማን ያውቋል? ስለዚህ ወንድሜ እንዲህ በሐሳብ የማይዘለቅ እሄ ይሆናል ተብሉ ብዛቱ ሊገመት የማይችል ቁጥሩን አላህ እንጅ ሰው የማያውቀው አጅር ብዙ የሆነ ዒባዳ መፈፀም ከፈለግክ ለሙስሊሞች ምሕረት ለምን!
➡️:ምንዳው እንዲህ ገደብ የሌለው መሆኑን ካወቅክ እሄን ዱዓ አብዛ ለሙስሊሞች ዘውትር እንዲህ በማለት እስቲግፋር አድርግ➷
🔥:اللهم اغفر للمسلمين والمسلمات والمؤمنين والمؤمنات الأحياء منهم والأموات
#ትርጉም: "አላህ ሆይ ለወንድ እና ሴት ሙስሊሞች ለወንድ እና ሴት አማኞች ምሕረት አድርግ»
🔺:ልብ በል በሙስሊሞች ቁጥር ልክ ሲባል አሁን በህይወት መሬት ላይ ያሉት ማለት አይደለም ((እሄ ብቻ እንኳ ቢሆን ምንያክል ብዙ እንደሆነ እሰበው)) ግን ሐዲሱ ላይ እንደዚያ የሚል ገደብ የለም ስለዚህ ያለፉት ሙስሊሞች ቁጥር ብዛት በህይወት ያሉትንና ወደፊት የሚመጡትን ብዛት ቆም ብለህ አስተውልና በአላህ ትሩፋት እዝነት ስፋት ተደነቅ!😌
منقول
┊ ┊ ┊ ┊
┊ ┊ ┊ ✿
┊ ┊ ❀ 📚
┊ ✿ 🔗
❀ ✨
╠═══ •『 ﷽ 』• ═══╣
┣𝐆RP• @Muslim_group2
┣━━━━╗ ❤️ ╔━━━━⎙
┣CHL• @Muslimchannel2
╠════•❁🎐❁•═════╣
🌐 #SHARE_The_خير🔺