⚡️ወንድ Vs ሴት
✅:ወንዶች በሴቶች ላይ የበላይ ናቸው ብሎ #ቁርአን አረጋግጧል። ታዲያ ይህ #የበላይነት በመሰረቱ የሴቶችን ማንነት በቤት ውስጥም ይሁን በማህበረሰቡ ዘንድ ለማራከስ ወይም መብቷን ለመግፈፍ አይደለም‼️
⭐️:ይህ የበላይነት ቤተሰብን በማስተካከል ውስጥ ያለ የስራ ድርሻ ነው። አላማውም ይህን የተከበረ ተቋም " የትዳር ህይወት " በተገቢው መልኩ ማስተዳደር እና ከተለያዩ አደጋዎች መጠበቅ ነው።
💬:እንደሚታወቀው በማንኛውም ተቋም ላይ አስተዳዳሪ መኖር የራስ ማንነትን አያሳጣም። በባለቤትነት ደረጃ እኩል መብት ያላቸውን ሰዎችንም መብታቸውን አይገፍም ፤ ተቋሙ ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞችንም አይጎዳም።
📖:#ቁርአን ያረጋገጠው ወንዶች በሴቶች ላይ ያላቸው የበላይ አስተዳዳሪነት፦
✔️:ቤተሰብን ለማቀናጀት እና ለማዘጋጀት ታላቅ ሚና አለው።
✔️:ለወንድና ለሴት ልዩ ተሰጥዖዋቸውን የተመረኮዘ ፍትሃዊ የስራ ክፍፍል እንዲኖር የሚያደርግ ነው።
🪷ღ¸.✻´✻.¸¸ღ🥀ღ¸.✻´✻.¸¸ღ🪷
💌:ለወንድና ለሴት የተሰጣቸው የስራ ድርሻ ክፍፍሉ ፍትሃዊ ነው ሲባል በምክንያት ነው። ይኸውም አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ሁለቱንም ፆታዎች በተገሩበት ነገር ብቻ ያዘዘ መሆኑ ተፈጥሮአቸውም የታዘዙትን ለመተግበር የሚያግዛቸው በመሆኑ ነው።
🌹:አንዱ ፆታ አላህ በቸረው ችሎታ በተፈጥሮው ነፍሱ ዝግጁ የሆነበትና የሚታገዝበት ነገር ሌላው ፆታ ደግሞ ለዚሁ ነገር ያልተዘጋጀበትና እገዛም የማያገኝበት ሊሆን ይችላል።
🌹:ለሁለቱም ፆታ አላህ ባደላቸው ችሎታ እና ዝንባሌ መሰረት ሀላፊነት ተሰጥቷቸዋል ፤ላንዱ ፆታ የገራለት ነገር ለሌላው ሊከብድ ይችላል ።
🌹:እያንዳንዳችን በዱንያ ላይ ወንዱ እንደ ባል እንደ አባት ... ሴቷም እንደ ሚስት እንደ እናት.....ስንኖር አላህ የሰጠንን የስራ ድርሻ አውቀን ስናበቃ በአግባቡ ልንወጣው ይገባል።
🌹:የራሳችንን ሀላፊነት (የስራ ድርሻ) ሌላ አካል ትከሻ ላይ መጫን በደል በመሆኑ ከዚህም ልንቆጠብ ይገባል።
منقول
┊ ┊ ┊ ┊
┊ ┊ ┊ ✿
┊ ┊ ❀ 📚
┊ ✿ 🔗
❀ ✨
╠═══ •『 ﷽ 』• ═══╣
┣𝐆RP• @Muslim_group2
┣━━━━╗ ❤️ ╔━━━━⎙
┣CHL• @Muslimchannel2
╠════•❁🎐❁•═════╣
🌐 #SHARE_The_خير🔺