📖በቁርዐን ማዜም🎙
✅:አቡ ሁረይራ(አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ በለዋል፦
«በቁርዐን #ያላዜመ ከኛ አይደለም. . .»
🔺:عن أبي هريرة رضي الله عنه قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم : “ليس منا من لم يتغن بالقرآن. . .
ቡኻሪ ዘግበውታል 🔖
✅:በሌላም ሀዲሳቸው «زَيِّنُوا القرآنَ بأصواتِكم»"ቁርዐንን በድምፃችሁ አስውቡ/አሳምሩ" ብለዋል።
አህመድ ፣ ነሳዒይ ፣ አቢ ዳውድ ፣ ኢብኑ ማጃህ 🔖
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤🌗ᢀ @Muslimchannel2 💌