Репост из: ✿𝗠𝗨𝗦𝗟𝗜𝗠 ነን﷽
🛒「 ልዩ የመውሊድ ስጦታ 」⭐️
▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬
✔️:ለመውሊድ ስጦታ መሰጣጠት ባይፈቀድም!🚫 እንዲህ ያለው ስጦታ ግን ስለሚፈቀድ ይህ ልዩ የመውሊድ ስጦታይ ነው~~🪅
👍:መውሊድ እንዲከበር የሚተጉ የጥመት ቡድኖችና የሙስሊሙ ጠላቶች "ለነቢዩ ﷺ ውዴታና ፍቅር ስላለን ነው ምናከበረው፣ የሚቃወሙን ሰዎች ደግሞ ለነቢዩ ﷺ ውዴታ ስለሌላቸው ነው" እያሉ ስለ ዲኑ በቂ እውቀት የሌለውን ሙስሊሙን ህብረተሰብ ያሞኛሉ።የትኛው የነቢዩ ﷺ ፍቅርና ውዴታ ነው ያላችሁ?! የነቢዩ ﷺ ፍቅርና ውዴታ መለኪያው ምንድነው?!
📌:እናንተ ለነቢዩ ﷺ ውዴታ መለኪያ ያደረጋችሁት #መውሊድን ነው። መውሊድን ደግሞ ነቢዩ ﷺ አያውቁትም! አይወዱትም!!። ምክንያቱም በዲናችን የሌለ አዲስ መጤ ነገር ነው!፣ ነቢዩ ﷺ ደግሞ በየ ሳምንት ጁምዓ ኹጥባቸው "አደራ በዲን ላይ አዲስ መጤ ነገርን ተጠንቀቁ!፣ አዲስ መጤ ነገር ሁሉ ጥመት ነው" ይሉ ነበር። ስለዚህ መውሊድ መጤ ነገር ስለሆነ አይወዱትም ማለት ነው።
❌:ታዲያ አንተ የነቢዩን ﷺ ትእዛዝ በመቃረን ነው እንዴ ውዴታቸውን ምትገልፀው ✏️
🟢:እንደሚታወቀው ደግሞ የሚወዱትን ሰው ይታዘዙታል እንጂ አያምፁትም፣ ሚያስከፋውን ነገር ይጠነቀቁለታል እንጂ ሚያስከፋው ነገር ለመተግበር ፈፅሞ አይታሰብም።
➡️:ምን ይህ ብቻ ከሚወደድ ነገር ሁሉ ኣቻ የሌለው ተወዳጁን አላህን እንኳን እንወዳለን ብለን ብንሞግት አላህ ነቢዩን ﷺ በትክክል እንድንከተል መስፈርት አድርጎብናል፣ እንዲህ በማለትም አዞናል➘
🔹:በላቸው፡- «አላህን የምትወዱ እንደኾናችሁ ተከተሉኝ፤ አላህ ይወዳችኋልና፡፡ ኀጢኣቶቻችሁንም ለናንተ ይምራልና፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡»
(ኢምራን :31)
✅:አላህን በትክክል የምትወድ ከሆነ አላህ ዲኑን ሙሉ አድርጌዋለሁ ብሏልና ስሜትህን በመከተል አዲስ ነገር ካልጨመርኩ ማለትህን ትተህ ሙሉ በሆነው ዲን ውስጥ ያለውን ነገር ተግብር።
🔹:“የዛሬ ቀን ሀይማኖታችሁን ሙሉ አደረግኩላችሁ።” (አልማኢዳ 3)
✅:አዎ! ዲኑ ሙሉ ነው!! አንተ ጎበዝ ከሆንክ ሙሉ በሆነው ዲን ውስጥ ያለውን የታዘዝከውንና ሱንና የሆነውን ብቻ ተግብር። ትክክለኛ ውዴታ የሚገኘውም የሚወዱትን አካል #ትእዛዝ_በማክበር ነውና!።
⚙️:እስቲ ልጠይቅህ/ሽ~¿
❗️:መውሊድ ከዲኑ ከነበረ ለምን እንደ 2ቱ ዒዶች በቁርኣንና በሀዲስ እንዴት መከበር እንዳለበት በዝርዝር አልመጣም❓
❗️:በመልካም ነገር ሶሃቦችን ከማነሳሳታቸው በፊት ቀድመው ለራሳቸው የሚተገብሩት ታላቁ ነቢይ ﷺ መውሊድን አክብረውታልን❓
❗️:አንተ #ቢድዓ በሆነው #መውሊድ ላይ እንደምትነቃቃው ለምን ሌሎች ግዴታ በሆኑ ዒባዳዎች ላይ አትነቃቃም (አትነሽጥም)❓
❗️:ነቢዩን ﷺ ኮቴ በኮቴ እየተከታተሉ የሸኑበት ቦታ ሳይቀራቸው፣ ሽንታቸውን በሸኑበት ቦታ የሚሸኑ የነበሩት ብርቅዬ #ሶሃቦች መውሊድን አክብረውታል❓
❗️:አንተ/አንቺ ለነቢዩ ﷺ ሱንና ከሶሃቦችና ከተከታዮቻቸው (ታቢዒዮች) የበለጠ ተቆርቋሪ ናችሁ❓
❗️:በዲኑ ላይ አዲስ ነገር በቁርኣንም በትክክለኛ (ሶሂህ) ሀዲስም የሌለን ነገር ለመጨመር ከመናፈቅህ በፊት፣ ቁርኣን እና ሀዲስ ውስጥ ያለውን ጨርሰህ ተግብረሃል❓
❗️:ነቢዩ ﷺ ልብሳቸውን ያሳጥሩ ነበር አሳጥረሃል❓
❗️:ነቢዩ ﷺ ፂማቸውን ያሳድጉ ነበር አሳድገሃል❓
❗️:የነቢዩ ﷺ እጅ ባእድ የሆነችን ሴት ጨብጣ አታውቅም አንተ ሴት መጨበጥ ትተሃል❓
❗️:ነቢዩ ﷺ የሌሊት ሶላትን እግራቸው እስኪሰነጣጠቅ ይሰግዱ ነበር፣ አንተስ እየሰግድከ ነው? እንደው የለይሉ ሶላት ቢቀር ዊትሯን ትሰግዳታለህ? ውትሯም ባትኖር እንዳው በጊዜ ተነስተህ የሱብሂ ሶላትን በጀመዓ ትሰግዳለህ❓
❗️:ነቢዩ ﷺ የምርጥ ስነ-ምግባር ባለቤት ነበሩ፣ አንተስ ስነ-ምግባርህ ምንና ማንን ይመስላል❓
😎:ይህን ማድረግ ሳትችል ነቢዩ ﷺ ካዘዙበት መንገድ ውጪ፣ ነቢዩን ﷺ እወዳለሁ ማለትህ የለየልህ ተወዳዳሪ የሌለህ ነገ ከሞት በኋላ ተቀስቅሰህ አላህ ፊት እርቃንህ መቆምህን የዘነጋህ በስሜት ምትነዳ ግልብ ውሸታም ነህ።
🔵:እህቴ ሆይ! እስቲ ልጠይቅሽ? በአላህ ይሁንብሽ! ለኔ ባትመልሺልኝም ቆም ብለሽ አስተውለሽ ጥያቄውን ለራስሽ መልሺው። ከላይም ከታችም ያለው ጥያቄ አንቺንም ይመለከታል!! ግን ተጨማሪ በሴትነትሽ የተወሰኑ ጥያቄዎችን ልጨምርልሽ ወደድኩ~°
🟢:መውሊድ ማከብረው ለነቢዩ ﷺ ውዴታ መግለጫ ነው ካልሽ ነቢዩ ﷺ በሚጠሉት በቢድዓ መንገድ ነው ምትገልጪላቸው እንዴ❓
🟢:ቆይ ግን አንቺ ነቢዩን ﷺ ከተወዳጁ የጓደኛቸው የአቢበክር ልጅና ሚስታቸው ከሆነችው ዓኢሻ (ረዲየላሁ ዐንሃ) የበለጠ ትወጂያቸዋለሽ❓
🟢:ታዲያ ይህች ውድ እናትሽ የታላቁ ነቢይ ድንቅና ውድ የሆነችው ሚስታቸው #ዓኢሻ፣ ለዚህ ህዝብ ዲኑን ያስተማረችው ምርጧ የዚህ ህዝብ እናት መውሊድን አክብራለች?! የትና መቼ❓
🟢:ለመሆኑ በአለባበስሽ፣ በአመጋገብሽ፣ በአነጋገርሽ፣ ነቢዩ ﷺ ያዘዙሽን ፈፅመሻል❓
🟢:ብረት እንደሚገፋ ወንድ ሰውነትሽን ወጣጥረሽ፣ እንደ አርሶ አደር (ገበሬ) ቁምጣ የሆነ ቁርድ ለብሰሽ፣ ሰርግ ሳይኖር ሰርግ አስመስለሽ ድቤ እየደበደብሽ የሞቱበትን ቀን እያከበርሽ ነው እወዳቸዋለሁ ምትይኝ❓
➡️ዑለማዎች እንዲከበር አዘዋል⬅️ አትበለኝ!!
❕:የትኛዎች ዑለማዎች ናቸው ?!
😎:እነዚያ መንገዱን ተሳስተው አሳሳቾች ናቸው? ነቢዩ ﷺ ጠመው አጥማሚ መጥፎ የጥመት ዓሊሞች ያሉዋቸው ናቸው❓
😎:ወይስ ከነቢዩ ﷺ ዲኑን አቀበት ቁል ቁለቱን ፣ ጋራ ሸንተረሩን ፣ ወጥተው ወርደው ቸነፈር እያሰቃያቸው ፣ ወርሰው በትክክል ያስወረሱንን እንደ እነ #ኢማሙ_ሻፊዒይና ኢማሙ አህመድ ያሉ ብርቅዬ የጨለማ ማብራት የነበሩ ከዋክብቶችን ነው ምትለኝ❓
📌:እነሱ መውሊድን አክብረዋልን? የታለ ማሰረጃህ? ኢማሙ አቡ ሀኒፋ፣ ኢማሙ ሻፊዒይ፣ ኢማሙ አህመድ፣ ኢማሙ ማሊክ አክብረዋል ❔
➡️:እውነት ከልባችን አላህን እና መልእክተኛውን ﷺ የምንወድ ከሆነ ውዴታችን መግለፅ የምንችለው በትክክል መልእክተኛውን በመከተል ብቻና ብቻ ነው!!።
┊ ┊ ┊ ┊
┊ ┊ ┊ ✿
┊ ┊ ❀ 📚
┊ ✿ 📌
❀ ✨
╠═══ •『 ﷽ 』• ═══╣
┣𝐆RP• @Muslim_group2
┣━━━━╗ ❤️ ╔━━━━⎙
┣CHL• @Muslimchannel2
╠════•❁🎐❁•═════╣
🌐 #SHARE_The_خير🔺