ጂን | جن 👺
✅:"ጂን” جِنّ የሚለው ቃል “ጀንነ” جَنَّ “ተሰወረ” ወይም “ተደበቀ” ከሚል ግስ የመጣ ሲሆን “ስውር” ወይም “ድብቅ” ማለት ነው። “ጅኒ” جني ደግሞ የጂን ብዙ ቁጥር ነው፡፡ ኢብሊስ ደግሞ ተፈጥርዎ #ከጂን ነው፦
🔹:وَإِذْ قُلْنَا لِلْمَلَائِكَةِ اسْجُدُوا لِآدَمَ فَسَجَدُوا إِلَّا إِبْلِيسَ كَانَ مِنَ الْجِنِّ . . .
🔸:ለመላእክትም ለአደም ስገዱ ባልናቸው ጊዜ (የኾነውን አስታውስ)፡፡ ወዲያውም ሰገዱ፤ ኢብሊስ ብቻ ሲቀር፡፡ ከጋኔን (ጎሳ) ነበር፡፡ . . .(18:50)
✅:ጂኒዎች የተፈጠሩት ከሰው በፊት ነው፦
🔹:وَالْجَانَّ خَلَقْنَاهُ مِن قَبْلُ مِن نَّارِ السَّمُومِ
🔸:ጃንንም (ከሰው) በፊት ከእሳት ነበልባል ፈጠርነው፡፡(አል ሂጅር)
🔹:يَا أَيُّهَا النَّاسُ اعْبُدُوا رَبَّكُمُ الَّذِي خَلَقَكُمْ وَالَّذِينَ مِن قَبْلِكُمْ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ
🔸:እናንተ ሰዎች ሆይ! የፈጠራችሁን እነዚያንም ከናንተ በፊት የነበሩትን (የፈጠረውን) ጌታችሁን ተገዙ፤ (ቅጣትን) ልትጠነቀቁ ይከጀላልና፡፡(2:21)
🔹:وَاتَّقُوا الَّذِي خَلَقَكُمْ وَالْجِبِلَّةَ الْأَوَّلِينَ
🔸:«ያንንም የፈጠራችሁን የቀድሞዎቹንም ፍጡሮች (የፈጠረውን) ፍሩ፡፡»(26:184)
─━━━━━━⊱⬇️⊰━━━━━━─
✅:ጂኒዎች እንደ ሰው ነፃ ፈቃድ ያላቸው ፍጡሮች ናቸው ፤ እንደ ሰው አላህን ሊያመልኩ የተፈጠሩ ፍጡሮች ናቸው፦
🔹:وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ
🔸:ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡(51:56)
✅:በመቀጠል #ኢብሊስ በአላህ ላይ ሲያምፅ #ሸይጧን ሆነ፤ “ሸይጧን” شيطان የሚለው ቃል “ሸጠነ” شطن “ራቀ” ወይም “ተገለለ” ከሚል ግስ የመጣ ሲሆን “የተገለለ” ወይም “የራቀ” ማለት ነው፤ “ሸያጢን” شياطين ደግሞ የሽይጧን ብዙ ቁጥር ሲሆን “ሰይጣናት” ማለት ነው፤ ሸይጧን የባህርይ ስም እንጂ የተፀውኦ ስም አይደለም።
✅:ጂኒዎች ህይወት እንዳላቸው ሁሉ ይሞታሉ፦
🔹:أَوَلَمْ يَنظُرُوا فِي مَلَكُوتِ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ وَمَا خَلَقَ اللَّهُ مِن شَيْءٍ وَأَنْ عَسَىٰ أَن يَكُونَ قَدِ اقْتَرَبَ أَجَلُهُمْ ۖ فَبِأَيِّ حَدِيثٍ بَعْدَهُ يُؤْمِنُونَ
🔸:በሰማያትና በምድር ግዛት ውስጥ ከማንኛው ነገር አላህ በፈጠረውም ሁሉ የሞት ጊዜያቸውም በእርግጥ መቅረቡ የሚፈራ መኾኑን አያስተውሉምን ከእርሱም (ከቁርኣን) ወዲያ በየትኛው ንግግር ያምናሉ፡፡(7:185)
✅:የሞት ጊዜ ካለበት ፍጡር መካከል አንዱ የጅን ሞት ነው፤ ነብያችንም”ﷺ” ይህንን ነግረውናል፦
📗:ኢማም ቡኻሪይ በዘገቡት ሀዲስ ላይ ነብዩﷺ እንዲህ ይሉ ነበር፦
"በሃያልነትህ እጠበቃለው፤ በእውነት የሚመለክ ከአንተ ከማትሞተው ሌላ የለም፤ #ጂን እና #ሰው ግን #ይሞታል”
أَنَّ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم كَانَ يَقُولُ “ أَعُوذُ بِعِزَّتِكَ الَّذِي لاَ إِلَهَ إِلاَّ أَنْتَ، الَّذِي لاَ يَمُوتُ وَالْجِنُّ وَالإِنْسُ يَمُوتُونَ ”.
─━━━━━━⊱⬇️⊰━━━━━━─
✅:የትንሳኤ ቀንን ቀጠሮ ጂኒዎች ማወቃቸው የምናውቀው የትንሳኤ ቀንን የሚያሳስቡ ከጂኒዎች መካከል የሚያስጠነቅቁ መልእክተኞች ለጂኒዎች ተልከው እንደ ነበር አላህ መናገሩ ነው፦
🔹:وَيَوْمَ يَحْشُرُهُمْ جَمِيعًا يَا مَعْشَرَ الْجِنِّ قَدِ اسْتَكْثَرْتُم مِّنَ الْإِنسِ ۖ وَقَالَ أَوْلِيَاؤُهُم مِّنَ الْإِنسِ رَبَّنَا اسْتَمْتَعَ بَعْضُنَا بِبَعْضٍ وَبَلَغْنَا أَجَلَنَا الَّذِي أَجَّلْتَ لَنَا ۚ قَالَ النَّارُ مَثْوَاكُمْ خَالِدِينَ فِيهَا إِلَّا مَا شَاءَ اللَّهُ ۗ إِنَّ رَبَّكَ حَكِيمٌ عَلِيمٌ
🔸:ሁሉንም የሚሰበስብባቸውንም ቀን (አስታውስ)፡፡፡ የአጋንንት ጭፍሮች ሆይ! ከሰዎች (ጭፍራን በማጥመም) በእርግጥ አበዛችሁ (ይባላሉ)፡፡ ከሰዎችም የኾኑት ወዳጆቻቸው፡-«ጌታችን ሆይ! ከፊላችን በከፊሉ ተጠቀመ፡፡ ያንንም ለእኛ የወሰንክልንን ጊዜያችንን ደረስን» ይላሉ፡፡ እሳት አላህ የሻው ጊዜ ሲቀር በውስጧ ዘውታሪዎች ስትኾኑ መኖሪያችሁ ናት ይላቸዋል፡፡ ጌታህ ጥበበኛ ዐዋቂ ነውና፡፡(6:128)
🔸:የጋኔንና የሰዎች ጭፍሮች ሆይ!፡- «አንቀጾቼን በእናንተ ላይ የሚተርኩ የዚህንም ቀናችሁን (ቅጣት) ማግኘትን የሚያስፈራሩዋችሁ ከእናንተው የኾኑ መልክተኞች አልመጧችሁምን» (ይባላሉ)፡፡ «በነፍሶቻችን ላይ መሰከርን፤ (መጥተውልናል)» ይላሉ፡፡ የቅርቢቱም ሕይወት አታለለቻቸው፡፡ በነፍሶቻቸውም ላይ እነርሱ ከሓዲዎች የነበሩ መኾናቸውን መሰከሩ፡፡(6:130)
✅:ይህ የትንሳኤ ቀን ቀጠሮ ለሁሉም የተቀጠረ ነው፦
➣(44:38-40) ሰማያትንና ምድርንም በሁለቱ መካከል ያለውንም ሁሉ ቀላጆች ሆነን አልፈጠርንም። ሁለቱንም በምር እንጅ አልፈጠርናቸውም፤ ግን አብዛኞቻቸው አያውቁም።”#የመለያው #ቀን #ለሁሉም #ቀጠሯቸው” ነው።
➣(55:31-39) እናንተ ”#ሁለት ከባዶች ሰዎችና ጋኔኖች” ሆይ፥ ለናንተ መቆጣጠር በእርገጥ እናስባለን፤ ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ? #የጋኔንና #የሰው ጭፍሮች ሆይ ከሰማያትና ከምድር ቀበሌዎች መውጣትን ብትችሉ ውጡ፤ በስልጣን እንጅ አትወጡም። ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?”#በሁለታችሁም” ላይ ከእሳት ነበልባል ጭስም ይላክባችኋል፤ ሁለታችሁም አትረዱምም። ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ? ሰማይም በተሰነጠቀችና እንደ ጽጌረዳ፥ እንደታረበ ቆዳ በሆነች ጊዜ፤ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ? “#በዚያም #ቀን #ሰውም “ጃንም#” ከኃጢአቱ ገና አይጠየቅም።
✅:ለጂኒዎችም ጀነት ወይም ጀሃነም አለ፦
➣(11:119) የጌታህም ቃል፣ ገሀነምን ከጂኒዎና ከሰዎች ከሁሉም በእርግጥ እሞላታለሁ በማለት ተፈጸመች።
➣(55:45-46) ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ? በጌታውም ፊት መቆምን ለፈራ ሰው፥ ሁለት ገነቶች አሉት።
🔎:በተለይ “ጌታችሁ” የሚለው ቃል “ረቢኩማ” رَبِّكُمَا ሲሆን ሁለተኛ መደብ ሙተና”dual” ነው፤ ይህም ሁለቱንም ማለትም ሰውንና ጃንን ያመለክታል፤ “ታስተባብላላችሁ” የሚለው ቃል “ቱከዚባኒ” تُكَذِّبَانِ ሲሆን ሁለተኛ መደብ ሙተና”dual” ነው፤ ይህም ሁለቱንም ማለትም ሰውንና ጃንን ያመለክታል።
منقول
┊ ┊ ┊ ┊
┊ ┊ ┊ ✿
┊ ┊ ❀ 📚
┊ ✿ 📌
❀ ✨
╠═══ •『 ﷽ 』• ═══╣
┣𝐆RP• @Muslim_group2
┣━━━━╗ ❤️ ╔━━━━⎙
┣CHL• @Muslimchannel2
╠════•❁🎐❁•═════╣
🌐 #SHARE_The_خير🔺