- የመጠጥ🥛ጊዜ ሱናዎች -
✅¹:ቢስሚላህ ማለት፣
✅²:በቀኝ እጅ መጠጣት፣
✅³:በሚጠጡበት ጊዜ ከዕቃው ውጭ ሶስት ጊዜ በተለያየ ጥጪ ወቅት መተንፈስ፡፡ (በአንድ ጊዜ ጭልጥ አድርጎ አለመጠጣት።
🔖¹: የአላህ መልዕክተኛ ﷺ በሚጠጡበት ነገር ላይ ሶስት ጊዜ ይተነፍሱ ነበር።
✿・📚⁺ [ ሙስሊም ] ୭
🔖²:#ተቀምጦ_መጠጣት
- የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ፦
🔴لا يشربن أحد منكم قائماً
🔴አንዳችሁ ቆማችሁ እንዳትጠጡ ብለዋል
✿・📚⁺ [ ሙስሊም ] ୭
🔖³ ከጠጡ በኋላ አልሐምዱ ሊልላህ በማለት አላህን ማመስገን፡፡
- የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ፦
🟠إن الله ليرضى عن العبد أن يأكل الأكلة فيحمده عليها .. ويشرب الشربة فيحمده عليها
🟠አንድ ባሪያ ምግብ🍱 በልቶ በዚያም ምግብ ምክንያት ሲያመሰግነው አላህ ይወዳል፡፡ ጠጥቶም🥛 በጠጣው ነገር ምክንያት ሲያመሰግነው ይወዳል ብለዋል፡፡
✿・📚⁺ [ ሙስሊም ] ୭
✔️የምንጠጣው ነገር በተለያየ ጊዜ የተለያየ ነገር ሊሆን ይችላል፡፡ ውሃም ሆነ ሻይ ማኪያቶ አሊያም ሌላ ነገር ሲጠጣ እነኚህን ሱናዎች የሚተገብር ሰው ምንዳው ከፍ ያለ ይሆናል።
┍━━━━━━━━»•» ✅: «•«━┑
°•*⁀➷ @Muslimchannel2
˝ Instagram ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•» ✅: «•«━━━━━━━━┙