#ሙስሊም_ነን 🌹
✅:የዕድሜ መግፋት ፣ የዘመን መለወጥ ፣ የዓመት መቀያየር የማይለዉጠን ሙስሊሞች ነን፡፡
✅:በያመቱ ከአላህ በስተቀር በእውነቱ ሊመለክ የሚገባው ጌታ የሌለ መሆኑን እንመሰክራለን።
✅:በያመቱ ነቢያችን ሙሐመድ ﷺ የአላህ ምርጡ እና የመጨረሻው መልዕክተኛ መሆናቸዉን እንመሰክራለን።
✅:በያመቱ ፈጣሪያችን አላህ (ሱብሃነሁ ወተዐላ) አጋር የሌለው አንድ አላህ መሆኑን እንመሰክራለን።
✅:በያመቱ ጌታችን የማይወልድ ያልተወለደ ጌታ መሆኑን እንመሰክራለን።
✅:በያመቱ ጌታችን አላህ አምሳያ የሌለው ሰሚም ተመልካችም የሆነ አምላክ መሆኑን እንመሰክራለን።
✅:በያመቱ አምላካችን ከደም ጋናችን በላይ ለኛ ቅርብ የሆነ አምላክ መሆኑን እንመሰክራለን።
✅:በያመቱ ኢየሱስ የአላህ ባርያ እና መልዕክተኛ መሆናቸዉን እንመሰክራለን።
✅:በያመቱ መርየም ቅድስት ድንግል የአላህ ባርያ መሆኗን እንመሰክራለን፡፡
💌:እኛ የታላቁ ነቢይ ተከታዮች ነን፡፡ እና አላህ መርጦ እስልምናን የሠጠን #ሙስሊሞች_ነን፡፡ በያመቱ በምርጡ በዲናችን እንኮራለን ፣ ደስታኞችም ሆነን ፈጣሪያችንን እናመልካለን፡፡
- አልሐምዱሊላህ 🤲
┍━━━━━━━━»•» ✅: «•«━┑
°•*⁀➷ @Muslimchannel2
˝ Instagram ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•» ✅: «•«━━━━━━━━┙