#ረመዳን_የትዕግስት_ወር
✅:ፆምን ከሚያበላሹም ሆነ ምንዳዉን ሊያጎድሉ ከሚችሉ ነገሮች ሁሉ #መታገስ ነው።ከአላስፈላጊ ወሬዎች ሁሉ እንታገሳለን ፣ በረሃብ በጥምና በድካም ላይ እንታገሳለን፣ ረጅም ጊዜ ወስደን ቁርአን በመቅራት ላይ እንታገሳለን፣ ለተራዊሕ ሶላት አዘውትረን በመቆም ላይ እንታገሳለን ፣ አላህ ከከለከላቸውና ከማይወዳቸው ነገሮች በመራቅ እንታገሳለን ፣ አላህ ባዘዛቸው ነገሮች ላይ በመጽናት እንታገሳለን ፣ በሚያናድዱ ነገሮች ላይ ላለመናደድ እንታገሳለን ፣ በምላስም ሆነ በእጅ ድንበር በሚያልፉብን ሰዎች ላይ እንታገሳለን ፣ ለሶላት ቆመን ከሚጋፉም ሆነ የሶላት ትኩረታችንን በሚሰርቁት ላይ እንታገሳለን ፣ ደዕዋም ሆነ ሶላት ሲረዝምብን እንታገሳለን ፣ እንቅልፍ በማጣትና ከጣፋጭ እንቅልፍ አቋርጦ በመነሳት ላይ እንታገሳለን። ሌላም ብዙ. . . . .❤
🔘:ያለ ትዕግስት - ከስኬት አይደረስም፣
የአላህ ዉዴታ አይገኝም ፣ ጀነት አይወረስም።
┍━━━━━━━━»•» ✅: «•«━┑
°•*⁀➷ @Muslimchannel2
˝ Instagram ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•» ✅: «•«━━━━━━━━┙