ደረሰኝ አቅርብ ሲባል ሙሉ የገበያ መንደር በሩን ዘግቶ ሲጠፋ በአለም ታሪክ የመጀመሪያው በመሆን መርካቶ ተመዝግባለች 😂
መንግስት በዚህ ሳምንት መርካቶ ላይ የጀመረውን ዘመቻ አጠናክሮ ከቀጠለ ሀገሪቷ በአጭር ጊዜ ውስጥ ትለወጣለች። መርካቶ ያለው የዝርፊያ ሰንሰለት ከተበጠሰ ሁሉም ምርት በ 1000% ፐርሰንት መርከሱ አይቀርም።
እያንዳንዱ ምርት ዋጋ የሚወጣለት መርካቶ ነው። በ 10 ብር ያስመጡትን እቃ በ 100 ብር እንሸጣለን ብለው እነዚህ የወንጀል ሰንሰለቶች ይወስናሉ። ሌላው እነሱ በወሰኑት ዋጋ ይሸጣል ከዛ ቀንሼ እሸጣለው ካለ በተቀናጀ ዘመቻ ተባብረው ከመርካቶ ያጠፉታል።
በሀገራችን ለሚፈጠረው የገበያ ውድነት ሁሉ ዋናው ምንጭ መርካቶ ነው።
መፍትሄው ደግሞ እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ የሚያቀርቡ የውጭ ሀገር ድርጅቶችን ወደሀገር ማስገባት እንዲሁም የሀገር ውስጦችንም ሀቀኞችን መደገፍ ቦታ መስጠት። እንዲሁም በተጨመላለቀ ሙስና ወደ ሀገር የገቡትን ምርቶች በሙሉ ደረሰኝ እንዳልተቆረጠባቸው እያጣሩ መውረስ።
እነዚህን መፍትሄዎች መንግስት በዚህ ሳምንት ጀምሮታል አጠናክሮ እንዲቀጥል መላው ህዝብ ማገዝ አለበት። ጥቆማ መስጠትም ይጠበቅበታል። አሊባባ እና አሊ ኤክስፕረስም ወደ ሀገር ቤት መጥተው ሱቃቸውን ለመክፈት እየተዘጋጁ ነው።
በተለይ በቅርቡ ኢዜማ የተቃውሞ መግለጫ ካወጣ አሁን እየተሰራ ያለው የተቀደሰ ተግባር በጥሩ ሁኔታ እየተሰራ እንዳለ በድደንብ እንድንረዳ ያስችለናል።
ጊዜ ለኩሉ የሚሆነውን እናያለን
@my_oromia