ያለፉት 2 አመታት መንግስትን ያልተቃወመ ወጣቱንም አትታገሉ ሰላም ነው የሚሻለው ሲል የነበረ ሰው ሰሞኑን ከመሬት ተነስቶ ስለ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መውደቅ መተንተኑ ከምን አቅጣጫ ተመለከታችሁት ? ያለፉት 2 አመታት ኢኮኖሚያችን ከፍታ ላይ የነበረ እና ሰሞኑን ከከፍታው የወረደ ኢኮኖሚ ያለን እየመሠለኝ ነው 😂
መንግስትን ከተቃወምኩ የመፅሀፍ ሽያጩ ይደራል ። በሚል ካልኩሌሽን ነው ? ከሆነ ጥሩ ስትራቴጂ ነው። ከዚህ ውጪ ሌላ ነገር ማሰብ አልቻልኩም። ለማንኛውም ለማንበብ ጓጉተናል ።ብትቃወምም ባትቃወምም ያለፈውን ስርአት በማውረድ ከፍታህን አሳይተሀል። መፅሀፉን ማንበባችን አይቀርም።
@my_oromia