የኛ ሀገር የመሬት ጥናት ፕሮፌሰሮች ግምታቸው ስህተት ነው እንዳይባሉ በጣም የተለጠጠ ግምት ነው እየሰጡ ያሉት !
ለምሳሌ :- " ይህ የመሬት መንቀጥቀጥ አንድቀን መቋረጡ አይቀርም " የሚል ፕሮፌሰር አይተናል 🤣🤣🤣
አንድ ቀን ማለት እኮ ነገም ሆነ ከ100 አመት በዋላም " አንድ ቀን " የሚለውን ቃል ያጠቃልላል ወንድሜ።
ፕሮፌሰር በመሆንህ ትክክለኛውን ቀን መገመት ባትችል እንዃን የሚጠጋጋ አስታየት መስጠት ይጠበቅብሀል እሱን መገመት እና ህዝቡን ከአደጋ መታደግ የማትችል ከሆነ ጋውንህን ጣለው እና ህዝቡ ስሜቱ በነገረው መልኩ እራሱን ያድን።
@my_oromia