በእርግጠኝነት በእግሩ እንጂ በጭንቅላቱ እንደዚህ አይነት ኢኮኖሚያዊ ትንተና ሊሰጥ የሚችል ማንም ፍጡር የለም !
የዚህ ሰውዬ አወዳደቅ ከታዬ መባሱ አይቀርም። በዚህ ደረጃ ከህዝብ ጋር ተጣልቶ ከዛ መንግስት የተጣላው ቀን ደግሞ አስቡት ?
ካድሬ መሆን እኮ ያለ ነው የዚህ ሰው ግን ገና ከጅምሩ " success " ብሎ ከፖሰተበት ዘመን ጀምሮ ነው ዘግናኝ እና ምህረት የለሽ ካድሬ ውስጥ የተመደበው
@my_oromia