Репост из: "ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ💒
🌹#የቅዱስ ጊዮርጊስ ገድል ባጭሩ📘🌹
📌 •••ጊዮርጊስ ማለት"ኮከብ"ብርህ፥ሐረገወይን፥፥ፀሐይ "ማለት ነው ሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ በጥር 20ቀን በ 277ዓ/ም ተወለደ። ሃገሩ ፍልስጤም ሲሆን ልዩ ስሟ ልዳ ይበላል አባቱ ዞሮንቶስ አንስጣስዮስ ይባላል።ከልዳ መኳንንት ተሽሞ ይኖር ነበር፥እናቱ ቴዎብስታ (አቅሌስያ ትባላለሽ።ማርታና እስያ እህቶች ነበሩት።
🌿❤️ 10አመት ሲሞላው አባቱ ስለ ሞተ ሌላ ደግ ክርስትያናዊ መስፍን ከቤቱ አሳደገው።በጦር ሃይልም አሰለጠነው።20ዓመት ሲሞላን 15 ዓመት ልጅ ሊያጋቡት ሲሉ እግዚአብሔር የመስፍኑን ነፍስ ወሰደ ቅዱስ ጊዮርግስ ወደ ቤሩት ሄደ።
በቤሩት አደራጎን ያመልኩና ሴት ልጃቸውን ይገብሩለት ነበርና በኃይለ መስቀል ድል ነስቶት ህዝቡን ወደ አምልኮት እግዚአብሔር አስገብቷቸዋል።
🌿❤️ ወደፍርስ ቢመለ ዲድያኖስ ሰባ ነገስታት ሰብስቦ ጣኦታት ሰብስቦ ሲሰግድ ቢያገኛቸው ለሃይማኖት ቀናዒ ነውና ከቤተ መንግስቱ ገብቶ እኔ ክርስትያን ነኝ በእየሱስ ክርስቶስ አምናለሁ አለው።እርሱንም መንነቱ ከተረዳ በኃላ አንተ እማ የእኛ ነህ በ10አህጉር ላይ እሾምሃለሁ የእኔን አምላክ አጵሎንን አምልክ አለው።ቅዱስ ጊዮርግስም ሽሞት ሽልማትክ ለአንተ ይሁን እኔ አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ አልክድም አለ"።በዚ ግዜ እጅግ ተናዶ መከራን አጸናበት እርሱግን"ይህን ከሀዲ እስካስፈራው ድረስ ነፍሴን አትውሰድ"በማለት እግዚአብሔር ለመነና እንደ ጸሎቱ ተደረገለት በእምነቱ ጽናት ለሰው ሊሸከም የማይቻለው መከራ የተቀበለ ቅዱስ አባት ነው።
ወስብሓት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክብር አሜን
🌹💚❤️🌿 🌹💚❤️🌿
https://t.me/Orthodoxtewahdoc