Репост из: FBC (Fana Broadcasting Corporate)
17 ቢሊየን ብር ዋጋ ያላቸው መድሃኒቶች ተሰራጩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት 17 ቢሊየን ብር ዋጋ ያላቸው መድሃኒቶች መሰራጨታቸውን የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት አስታውቋል። የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር አብዱልቃድር ገልገሎ እንዳሉት÷የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውና የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የሀገር ውስጥ የመድሃኒት አምራቾችን አቅም ማጠናከር አስችሏል። በዚህም ከዚህ ቀደም በከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ከውጭ ይገቡ የነበሩ የጓንትና ስሪንጅ ምርቶች…
https://www.fanabc.com/archives/280614