🎖 ወጣቱ ኮከብ አሌሃንድሮ ጋርናቾ በ2023/24 የውድድር ዓመት ባስቆጠራት ድንቅ ጎል ምክንያት የፊፋ ፑሽካሽ ሽልማትን በይፋ ተቀብሏል!
ጋርናቾ || 🗣
SHARE | @Premier_League_Sport
ጋርናቾ || 🗣
'' ይህ ሽልማት ለኔ ትልቅ ትርጉም ያለው ከመሆኑም በላይ ለወጣት ተጫዋቾች ተምሳሌት የሚሆን ነው። ጠንክሮ በመስራትና እራስን በማሻሻል ማንኛውም ነገር ማሳካት እንደሚቻል አምናለው''
SHARE | @Premier_League_Sport