ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ሰኞ ህዳር 09 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉የብሔራዊ ቡድን ጨዋታ እና ሌሎች መረጃዎች
👉የታላቁ ሩጫ የዘንድሮ ውድድር ተደርጓል።የውድድሩን የማጠቃለያ ጉዳዮች እንመለከታለን።
👉ከአትሌቲክስ ጋር በተያያዘ አዳዲስ መረጃዎችም አሉን።
👉የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የመጀመሪያ መግለጫቸውን ሰጥተዋል።ያነሷቸው ዋና ዋና ጉዳዮችን እና ትኩረት የሳቡ ነጥቦችን እንመለከታለን።
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey